Our Services

We provide the following services to members of Saint Mary Ethiopian Orthodox Church in Louisiana.

ወርሃዊና በአላትን ተከትሎ የቅዳሴ አገልግሎት መስጠት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የተከተለ ወርሃዊና በአላትን ተከትሎ የቅዳሴ አገልግሎት መስጠት።.

ሉዊዚያና ዉስጥ ጠንካራ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህበረሰብ በመመስረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምሮት ማስፋፋት።

የኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ታሪክ፣ ባህልና፣ እምነት ተቀባይነትን የሚያሰፋፋ መንፈሳዊና ባሀላዊ አገልግሎት መስጠት።.

ጠንካራ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህበረሰብ መመስረት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ታሪክ፣ ባህልና፣ እምነት ማስፋፋት

የክርስትና፤ የፍታት፤ የሰርግና ሌሎች አገልግሎትን መስጠት

የሰርግ፤ የክርስትናና የፍታት አገልግሎት ለአባላቶች በማመቻቸት እንሰጣለን።

ታዳጊ ልጆች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ደንብ ታንጸው እንዲያድጉ ለመርዳት ለልጆች የሚሆን የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናትና ትምህርት ለማዘጋጀት እየተንቀሳቀስን ነዉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና ተከትሎ የአባላቶችን መንፈሳዊ ፍላጎት ለማሳካትና ቤተክርስቲያን በማቋቋም ለእምነቱ ተከታዮች ሙሉ አገልግሎት መስጠት።.

የታዳጊ ልጆች አገልግሎት

ቋሚ ቤተክድስቲያን በማቋቋም ለእምነቱ ተከታዮች ሙሉ አገልግሎት መስጠት።